ሮሜ 3:26 NASV

26 በአሁኑ ዘመን ይህን ያደረገው፣ ጽድቁን ይኸውም እርሱ ራሱ ጻድቅ ሆኖ፣ በኢየሱስ የሚያምነውን የሚያጸድቅ መሆኑን፣ ለማሳየት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 3:26