ሮሜ 3:27 NASV

27 ታዲያ ትምክሕት ወዴት ነው? እርሱማ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፤ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 3:27