ሮሜ 5:16 NASV

16 ደግሞም የእግዚአብሔር ስጦታ እንደ አንዱ ሰው የኀጢአት ውጤት አይደለም፤ ምክንያቱም ፍርዱ የአንድን ሰው ኀጢአት ተከትሎ ኵነኔን አመጣ፤ ስጦታው ግን አያሌ መተላለፍን ተከትሎ ጽድቅን አመጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 5:16