ሮሜ 5:17 NASV

17 በአንድ ሰው መተላለፍ ምክንያት ሞት በዚህ ሰው በኩል የነገሠ ከሆነ፣ የእግዚአብሔርን የተትረፈረፈ ጸጋና የጽድቅ ስጦታ የተቀበሉት፣ በአንዱ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እንዴት አብልጠው በሕይወት አይነግሡ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 5:17