27 እኔ አልበደልሁህም፤ አንተ ግን በእኔ ላይ ዘምተህ በድለኸኛል፤ እንግዲህማ ፈራጁ እግዚአብሔር በእስራኤላውያንና በአሞናውያን መካከል ዛሬ ይፍረድ።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 11:27