3 የእግዚአብሔርም መልአክ ለሴቲቱ ተገልጦ እንዲህ አላት፤ “እነሆ፤ አንቺ መካን ነሽ፤ ልጅም አልወለድሽም፤ ነገር ግን ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 13:3