12 ከግብፅ ምድር ያወጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ተዉ፤ በዙሪያቸው ያሉት ሕዝቦች የሚያመልኳቸውን አማልክት ተከተሉ፤ ሰገዱላቸውም። እግዚአብሔርንም አስቈጡት፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 2:12