3 ‘ማንም የፈራ ቢኖር የገለዓድን ተራራ ትቶ ወደ መጣበት ይመለስ’ ብለህ ለሕዝቡ ዐውጅ።” ስለዚህ ሃያ ሁለቱ ሺህ ሲመለሱ ዐሥሩ ሺህ ብቻ ቀሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 7
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 7:3