16 “እንግዲህ አቤሜሌክን ስታነግሡት በቅንነትና በእውነት አድርጋችሁት ከሆነ፣ ይሩበኣልንና ቤተ ሰቡን በበጎ ዐይን ተመልክታችሁ ላደረገው የሚገባውን አይታችሁለት ከሆነ፣
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 9:16