22 እነርሱም ወጥተው ወደ ኰረብቶቹ ሄዱ፤ የሚከታተሏቸውም ሰዎች በየመንገዱ ሁሉ ላይ ፈልገውና አጥተው እስኪመለሱ ድረስ፣ ሦስት ቀን በዚያው ተሸሸጉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 2:22