23 ኢያሱም፣ “እንግዲህ በመካከላችሁ ያሉትን ባዕዳን አማልክት አስወግዱ፤ ልባችሁንም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር መልሱ” አላቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 24:23