33 እንዲሁም የአሮን ልጅ አልዓዛር ሞተ፤ እርሱም በኰረብታማው በኤፍሬም አገር በሚገኘው ለልጁ ለፊንሐስ በዕጣ በደረሰው በጊብዓ ምድር ተቀበረ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 24:33