ዘፀአት 26:32 NASV

32 በወርቅ በተለበጡ ከግራር ዕንጨት በተሠሩና በአራቱ የብር መቆሚያዎች ላይ በቆሙት በአራቱ ምሰሶዎች፣ በወርቅ ኵላቦች ላይ አንጠልጥለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 26:32