11 በሰሜኑም በኩል አንድ መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች ይሁኑ፤ ሃያ ምሰሶዎቹ፣ ሃያ የነሐስ መቆሚያዎች፣ የብር ኵላቦችና በምሰሶዎችም ላይ ዘንጎች ይኑሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 27:11