ዘፀአት 27:19 NASV

19 ጥቅማቸው ምንም ዐይነት ይሁን፣ ለመገናኛው ድንኳን አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በሙሉ የድንኳኑና የአደባባዩ ካስማዎችም ሁሉ ሳይቀሩ ከነሐስ የተሠሩ ይሁኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 27:19