ዘፀአት 35:23 NASV

23 ሰማያዊ፣ ሐምራዊ ወይም ቀይ ማግ ወይም ቀጭን ሐር ወይም የፍየል ጠጒር፣ ቀይ የተነከረ የአውራ በግ ቆዳ ወይም የአቆስጣ ቆዳ አመጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 35:23