ዘፀአት 35:24 NASV

24 የብር ወይም የናስ መባ ማቅረብ የቻሉ ሁሉ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መባ አድርገው አመጡ፤ የግራር ዕንጨት ያለው ሁሉ አስፈላጊ በሆነው ሥራ እንዲውል አመጣው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 35:24