6 ከዚያም ሙሴ ትእዛዝ ሰጠ፤ ይህንንም ቃል ወደ ሰፈሩ ላኩት፤ “ማንም ወንድ ወይም ሴት ለመቅደሱ ሌላ ምንም ስጦታ ማድረግ የለበትም፤” ስለዚህ ሕዝቡ ትርፍ እንዳያመጡ ተከለከሉ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 36
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 36:6