1 ነገሥት 15:18 NASV

18 አሳም በእግዚአብሔር ቤትና በቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤት የቀረውን ብርና ወርቅ በሙሉ ወሰደ፤ ከዚያም በታማኝ ሹማምቱ እጅ በደማስቆ ይገዛ ለነበረው፣ ለጠብሪሞን ልጅ፣ የአዚን የልጅ ልጅ ለሆነው ለሶርያ ንጉሥ ለቤን ሀዳድ ላከው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 15:18