ሉቃስ 11:42 NASV

42 “እናንት ፈሪሳውያን ግን ወዮላችሁ፤ ከአዝሙድና ከጤና አዳም እንዲሁም ከአትክልት ሁሉ ዐሥራት ታወጣላችሁ፤ ሆኖም ፍትሕንና እግዚአብሔርን መውደድ ቸል ትላላችሁ፤ ነገር ግን ያንን ሳትተዉ ይኸኛውን ማድረግ በተገባችሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 11:42