ሉቃስ 18:16 NASV

16 ኢየሱስ ግን ሕፃናቱን ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “ሕፃናት ወደ እኔ እንዲመጡ ፍቀዱላቸው፤ አትከልክሏቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:16