ሉቃስ 18:9 NASV

9 ራሳቸውን እንደ ጻድቃን በመቊጠር ለሚመኩና ሌሎቹን በንቀት ዐይን ለሚመለከቱ ሰዎች እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:9