ሉቃስ 19:37 NASV

37 በደብረ ዘይት ተራራ ቍልቍል ወደ ሚወስደው መንገድ በተቃረቡ ጊዜ፣ ቍጥራቸው እጅግ ብዙ የሆነ ደቀ መዛሙርት ስላዩት ታምራት ሁሉ ደስ እያላቸው ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ እንዲህ እያሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ጀመር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 19:37