34 ስምዖንም ባረካቸው፤ እናቱን ማርያምንም እንዲህ አላት፤ “ይህ ሕፃን በእስራኤል ለብዙዎች መነሣትና መውደቅ ምክንያት እንዲሆን፣ ደግሞም ክፉ ለሚያስወሩበት ምልክት እንዲሆን ተወስኖአል፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 2:34