ሉቃስ 2:36 NASV

36 ደግሞም ከአሴር ወገን የሆነች የፋኑኤል ልጅ፣ ሐና የምትባል ነቢይት በዚያ ነበረች፤ እርሷም በጣም አርጅታ ነበር፤ በድንግልናዋ ካገባችው ባሏም ጋር ሰባት ዓመት የኖረች ነበረች፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 2:36