15 ይሁን እንጂ ስለ እርሱ የሚወራው ወሬ ይበልጥ እየሰፋ ሄደ፤ እጅግ ብዙ ሰዎችም እርሱ የሚናገረውን ለመስማትና ካለባቸው ደዌ ለመፈወስ ይሰበሰቡ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 5:15