38 ስጡ፤ ይሰጣችኋል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ስለሚሰፈርላችሁ፣ ጫን በተደረገ፣ በተነቀነቀና በተትረፈረፈ መልካም መስፈሪያ ተሰፍሮ በዕቅፋችሁ ይሰጣችኋል።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:38