1 ነገሥት 10:10 NASV

10 ለንጉሡም መቶ ሃያ መክሊት ወርቅ፣ እጅግ ብዙ ሽቶና የከበረ ድንጋይ ሰጠችው፤ ንግሥተ ሳባ ለንጉሥ ሰሎሞን ያበረከተችለትን ያን ያህል ብዛት ያለው ሽቶ ከዚያ በኋላ ከቶ አልመጣም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:10