1 ነገሥት 10:9 NASV

9 በአንተ ደስ ተሰኝቶ በእስራኤል ዙፋን ላይ ያስቀመጠህ እግዚአብሔር አምላክህ የተመሰገነ ይሁን፤ እግዚአብሔር በዘላለም ፍቅሩም እስራኤልን ከመውደዱ የተነሣ፣ ፍትሕና ጽድቅ እንዲሰፍን አንተን ንጉሥ አድርጎ አስነሣህ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:9