2 እነዚህም እግዚአብሔር እስራኤላውያንን፣ “ልባችሁን ወደ አማልክታቸው በርግጥ ይመልሱታልና ከእነርሱ ጋር መጋባት የለባችሁም” ካላቸው አሕዛብ ወገን ነበሩ፤ ሆኖም ሰሎሞን ከእነዚሁ ጋር ፍቅሩ ጠና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 11:2