1 ነገሥት 11:3 NASV

3 እርሱም ከነገሥታት የተወለዱ ሰባት መቶ ሚስቶችና ሦስት መቶ ቁባቶች ነበሩት፤ ሚስቶቹም ልቡ ወደ ሌላ እንዲያዘነብል አደረጉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 11:3