1 ነገሥት 12:27 NASV

27 ይህ ሕዝብ መሥዋዕት ለማቅረብ ኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሚወጣ ከሆነ፣ እንደ ገና ልቡን ወደ ጌታው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሮብዓም ሊያዞር ነው። ከዚያም እኔን ይገድለኛል፤ ወደ ንጉሡም ወደ ሮብዓም ይመለሳል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 12:27