1 ነገሥት 12:28 NASV

28 ንጉሡ ከመከረበት በኋላ ሁለት የወርቅ ጥጆች አሠርቶ ሕዝቡን፣ “እስራኤል ሆይ፤ ወደ ኢየሩሳሌም እስካሁን የወጣኸው ይበቃል፤ ከግብፅ ምድር ያወጡህ አማልክትህ እነዚህ ናቸው” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 12:28