1 ነገሥት 13:24 NASV

24 ሲሄድ ሳለም አንበሳ መንገድ ላይ አግኝቶ ገደለው፤ ሬሳውም በመንገድ ላይ ተጋደመ፤ አህያውና አንበሳውም አጠገቡ ቆመው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 13:24