1 ነገሥት 14:10 NASV

10 “ ‘ስለዚህ እኔም በኢዮርብዓም ቤት ላይ ጥፋትን አመጣለሁ፤ ባሪያም ይሁን ነጻ ዜጋ የኢዮርብዓምን ወንድ ልጅ ሁሉ ከእስራኤል አስወግዳለሁ፤ ኩበትም ዐመድ እስኪሆን ድረስ እንደሚቃጠል፣ እኔም የኢዮርብዓምን ቤት እንዲሁ አቃጥላለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 14:10