1 ነገሥት 14:9 NASV

9 ከአንተ በፊት ከነበሩት ሁሉ ይልቅ አንተ የከፋ ሥራ ሠራህ፤ ለራስህም ከቀለጠ ብረት ሌሎች አማልክትን ሠራህ፤ ቊጣዬን አነሣሣህ፤ ወደ ኋላህም ጣልኸኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 14:9