1 ነገሥት 14:8 NASV

8 ከዳዊት ቤት መንግሥቱን ቀድጄ ለአንተ ሰጠሁህ፤ አንተ ግን በፊቴ መልካም ነገር በማድረግ ብቻ ትእዛዜን እንደ ጠበቀው፣ በፍጹም ልቡም እንደ ተከተለኝ እንደ ባሪያዬ እንደ ዳዊት አልሆንህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 14:8