1 ነገሥት 14:4

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4ስለዚህ የኢዮርብዓም ሚስት ያላትን አድርጋ በሴሎ ወደሚገኘው ወደ አኪያ ቤት ሄደች።በዚህ ጊዜ አኪያ ከማርጀቱ የተነሣ ዐይኖቹ ፈዘው ነበር።

1 ነገሥት 14:4 — NASV