1 ነገሥት 14:5 NASV

5 እግዚአብሔር ግን ለአኪያ፣ “እነሆ፤ የኢዮርብዓም ሚስት ስለ ታመመው ልጇ ልትጠይቅህ ሌላ ሴት መስላ ትመጣለችና እንዲህ ብለህ መልሳት” ብሎ ነገረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 14:5