1 ነገሥት 14:6 NASV

6 አኪያም የእግሯን ኮቴ ድምፅ እበሩ ላይ እንደ ሰማ እንዲህ አላት፤ “የኢዮርብዓም ሚስት ሆይ ግቢ፤ ግን ለምንድን ነው ሌላ ሴት መስለሽ ለመታየት የፈለግሽው? ለአንቺ ከባድ ነገር እንድነግርሽ ተልኬአለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 14:6