5 አክዓብም አብድዩን፣ “ተነሣና በአገሪቱ ውስጥ ወዳሉት ምንጮችና ሸለቆዎች ሂድ፤ ፈረሶቻችንና በቅሎዎቻችን እንዳይሞቱ በሕይወት እንዲቈዩ ምናልባት ሣር እናገኝ ይሆናል።” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 18:5