1 ነገሥት 2:29 NASV

29 ኢዮአብ ወደ እግዚአብሔር ድንኳን ሸሽቶ መሄዱንና በመሠዊያው አጠገብ መሆኑን ንጉሥ ሰሎሞን በሰማ ጊዜ፣ የዮዳሄን ልጅ በናያስን፣ “ሂድና ግደለው!” ብሎ አዘዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 2:29