1 ነገሥት 2:30 NASV

30 ስለዚህም በናያስ ወደ እግዚአብሔር ድንኳን ገብቶ ኢዮአብን፣ “ንጉሡ፣ ‘ከዚህ ውጣ’ ይልሃል” አለው።እርሱ ግን “አልወጣም፣ እዚሁ እሞታለሁ” አለው።በናያስም፣ “ኢዮአብ የሰጠኝ መልስ ይህ ነው” በማለት ለንጉሡ ተናገረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 2:30