1 ነገሥት 20:22 NASV

22 ከዚያም በኋላ ነቢዩ ወደ እስራኤል ንጉሥ መጥቶ፣ “በሚመጣው የጸደይ ወራት የሶርያ ንጉሥ ተመልሶ ይመጣብሃልና በርታ፤ ምን ማድረግ እንዳለብህም ዕወቅ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 20:22