1 ነገሥት 20:23 NASV

23 በዚያኑ ጊዜም የሶርያ ንጉሥ ሹማምት እንዲህ ሲሉ መከሩት፤ “አማልክታቸው የኰረብታ አማልክት ናቸው፤ ያየሉብንም ከዚህ የተነሣ ነው። በሜዳ ላይ ብንገጥማቸው ግን እኛ እንደምናይልባቸው አያጠራጥርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 20:23