1 ነገሥት 21:21 NASV

21 ‘እነሆ ክፉ ነገር አመጣብሃለሁ፤ ዘርህን ፈጽሜ አጠፋለሁ፤ ባሪያም ይሁን ነጻ እያንዳንዱን የአክዓብን የመጨረሻ ወንድ ልጅ ከእስራኤል እጠርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 21:21