መሳፍንት 1:19 NASV

19 እግዚአብሔር ከይሁዳ ሰዎች ጋር ነበር፤ ስለዚህ ኰረብታማውን አገር ያዙ፤ ነገር ግን በረባዳው ምድር የሚኖሩት ሰዎች ከብረት የተሠሩ ሠረገሎች ስለ ነበሯቸው ከዚያ አሳደው ሊያስወጧቸው አልቻሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 1:19