መሳፍንት 1:21 NASV

21 የብንያም ልጆች በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ኢያቡሳውያንን ከዚያ ሊያስወጧቸው አልቻሉም፤ ስለዚህ ኢያቡሳውያን እስከ ዛሬ ድረስ ከብንያማውያንጋር በዚያ አብረው ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 1:21