መሳፍንት 1:33 NASV

33 ንፍታሌምም በቤት ሳሚስና በቤትዓናት የሚኖሩትን አላስወጣም፤ ስለዚህ የንፍታሌም ነገድ በምድሪቱ ከሚኖሩት ከነዓናውያን ጋር አብረው ኖሩ፤ ይሁን እንጂ በቤት ሳሚስና በቤትዓናት የሚኖሩት ለእነርሱ የጒልበት ሥራ ተገደው ይሠሩ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 1:33