መሳፍንት 10:16 NASV

16 ከዚያም በመካከላቸው ያሉትን ባዕዳን አማልክት አስወገዱ፤ እግዚአብሔርንም አመለኩ፤ እግዚአብሔርም እስራኤል ስትጐሳቈል ዝም ብሎ ማየት አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 10:16